የአማኞች ጋሻ
ይህ መጽሃፍ የፈጣሪን ስሞችና ባህሪያት በተገቢው መልኩ ለመገንዘብ በቂ ትምህርቶች አጠቃሎ ይዟል። በመሆኑም ወደ ሐሰት የአምልኮ መስኮች የሚያመሩ የጥመት መንገዶችን ሙሉ በሙሉ የሚዘጋ ይሆናል።
إقرأ البيانات بالعربية
اسم الكتاب :جنة المؤمنين في إثبات صفات رب العالمين
تأليف: إلياس أحمد
نبذة مختصرة: رسالة موجزة باللغة الأمهرية، فيها إثبات صفات الله - تعالى - الواردةِ في الكتاب وصحيح السنة؛ لتكون بإذن الله وقاية من سهام التعطيل والتحريف.